Mirt Internet Radio

ምርጥ ምርጥ የሀገርቤት ሙዚቃዎች እየኮመኮማችሁ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እንድትሰሙ ተጋብዛችኋል፡፡ በቅርቡ ቋሚ የኢንተርኔት ፕሮግራማችንን የምንጀምር ይሆናል፡፡ ስለምታደምጡን እና ሀሳብ አስተያየታችሁን ስለምታጋሩን እናመሰግናለን፡፡ Mirt Internet Radio z Etiopia, nadawany w formacie Lokalna muzyka / Muzyka afrykańska